የመመሪያ መለያ: 840/2021
ቀን: ጥቅምት 1፥ 2014 ዓ.ም.
Language: Amharic

የህፃናት ምግብ ቁጥጥር ረቂቅ መመሪያ ማብራሪያ

ከዚህ ቀደም ለማብራራት እንደተሞከረው የሕፃናት ምግብ በልዩት ኩረት ለብቻው የሕግ ማህቀፍ አውጥቶ መቆጣጠር ያስፈለገበት ዋነኛ ምክንያት ለህጻናት የሚቀርብ ምግብ ልዩ ጥንቃቄና ትኩረት ስለሚያስፈልገውና ሕፃናትም ካላቸው በሽታን የመከላከል አቅም አናሳነት የተነሳ ለእነርሱ የሚቀርብ ምግብ የበለጠ ጥንቃቄና ቁጥጥር ሊደረግት የተገባበ መሆኑ ነው፡፡

በዋነኛነት ለሕፃናት እድገት የእናት ጡት ወተት እጅግ በጣም አስፈላጊ ሆኖ ሳለነገር ግን በፋብሪካ ደረጃ በሚዘጋጁ ምርቶች የተጋነነ ማስተዋወቅ ምክንያት እናቶች ከማጥባት እንዳይቆጠቡ ተገቢውን እንክብካቤ ለእናት ጡት ወተት ማድረግ በማስፈለጉና፤ ከጊዜ ወደ ጊዜ በተለያዩ የማስታወቂያ መንገዶች የሚደረጉ አለአግባብ የተጋነኑ ማስታወቂያ በአርተፊሻል የወተት ምርት ላይ በማካሄድ ምክንያት እናቶች እንዳያጠቡ የሚደረገውን ዘመቻ ለመከላከል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ነው::

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን

Ethiopian Food and Drug Authority

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration