የመመሪያ መለያ: 772/2013
ቀን: ታህሳስ 23፥ 2013 ዓ.ም.
Language: Amharic

በኢንቨስትመንቶች ውስጥ ለሚሰሩ የውጭ አገር ሰራተኞች የስራ ፈቃድ የሚሰጥበት እና ከውጭ አገርሰራተኞች ወደ ኢትዮጵያውያን የሚሸጋገር እውቀት እና ክህሎት አፈፃፀምን ለመምራት የወጣ መመሪያ ቁጥር 772/2013 ማብራሪያ

የዚህ ማብራሪያ ዋና ዓላማ በኢንቨስትመንት አዋጅ ቁጥር 1180/2012 ላይ የተመለከተውን ሥልጣን መሠረት በማድረግ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስተባባሪነት የተዘጋጀው እና ከላይ በርእሱ ላይ የተመለከተው ረቂቅ መመሪያ በውስጡ ያካተታቸውን ዋና ዋና ድንጋጌዎች መነሻ ሀሳብ ማብራራት እና በአንቀፆቹ የተንፀባረቁ የሕግ አርቃቂው መሠረታዊ እሳቤዎች እና ትርጉሞችን መዘርዘር ነው።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን

Ethiopian Investment Commission

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration