የመመሪያ መለያ: 653/2013
ቀን: የካቲት 9፥ 2001 ዓ.ም.
Language: Amharic

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የሥራ መሪዎች መተዳደሪያ ደንብ (መመሪያ ቁጥር 653/2013)

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፓሬሽን በማኒስትሮች መክር ቤት በደንብ ቁጥር 141/2000 የተቋቋመና በመንግይት የልማት ድርቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 25/1984 መሠረት የሚተዳደር ኮርፖሬሽን ነው፡፡

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፓሬሽን በማቋቋሚያ ደንቡ እንደተገለፀው የባቡር ትራንስፖርት መሠረተ ልማትንና የባቡር ትራንስፓረት አገልግሎት ለማካሄድ የተቋቋመው የአዲስ የልማት ድርጅት ሲሆን፣

የቅርቡ በሥራ ላይ ከዋለው ድርጅታዋ መዋቅር ጋር የተጣጣመ የሥራ መመሪያ የሚተዳደሩበት ደንብ ማውጣት አስፈላጊ በመሆኑና የሥራ መሪዎች ተግባርና ኃላፊነት በኮርፖሬሽኑና በኮርፓሬሽኑሠራተኛ ማህበር መካከል በተደርገ የህብረት ስምምነት እንዲሁም በአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅ ስማይሀሰፈን ኮርፖሬሽኒ የሥራ መመሪያዎች የሚመሩበትንና የሚተዳደሩበት ደንብ ማውጣት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፡፡

ኮርፓሬሽኑ ማቋቋሚያ ደንብ ውስጥ የተጠቀሰውን ዓላማ ለማሳካት፣ ብቁና ታታሪ የሆኑ መሪዎች መመደብና በአንፃሩም ይዞ ለመቆየት እንዲቻል መብትና ግዴታ የሚያስከብር የመተዳደሪያ ደንብ በሥራ ላይ ማዋል ተቀዳሚ ተግባር በመሆኑ፣ ይህ የሥራ መሪዎች መተዳደሪያ ደንብ ተዘጋጀታል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን

Ethiopian Railway Corporation

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration