የመመሪያ መለያ: 651/2013
ቀን: የካቲት 9፥ 2005 ዓ.ም.
Language: Amharic

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የሥራ መሪዎች መተዳደሪያ (ማሻሻያ) ደንብ (መመሪያ ቁጥር 651/2013)

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 141/2000 የተቋቋመና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 25/1984 መሠረት የሚተዳደር ኮርፖሬሽን ነው ፡፡ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን በማቋቋሚያ ደንቡ እንደተገለፀው የባቡር ትራንስፖርት መሠረተ ልማትንና የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ለማካሄድ የተቋቋመው አዲስ የልማት ድርጅት ሲሆን፣ በቅርቡ በሥራ ላይ ከዋለው ድርጅታዊ መዋቅር ጋር የተጣጣመ የሥራ መሪዎች የሚተዳደሩበት ደንብ ማውጣት አስፈላጊ በመሆኑና የሥራ መሪዎች ተግባርና ኃላፊነት በኮርፖሬሽኑና በኮርፖሬሽኑ ሠራተኛ ማህበር መካከል በተደረገ የህብረት ስምምነት እንዲሁም በአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅ ስለማይሸፈን ኮርፖሬሽኑ የሥራ መሪዎች የሚመሩበትና የሚተዳደሩበት ደንብ ማውጣት አስፈለጊ ሆኖ በመገኘቱ፡፡ በኮርፖሬሽኑማቋቋሚያ ደንብ ውስጥ የተጠቀሰውን ዓላማ ለማሳካት፣ ብቁና ታታሪ የሆኑ መሪዎች መመደብና በአንፃሩም ይዞ ለመቆየት እንዲቻል መብትና ግዴታ የሚያስከብር የመተዳደሪያ ደንብ በሥራ ላይ ማዋል ተቀዳሚ ተግባር በመሆኑ፣ ይህ የሥራ መሪዎች መተዳደሪያ ደንብ ተዘጋጅቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን

Ethiopian Railway Corporation

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration