የመመሪያ መለያ: 409/2013
ቀን: ታህሳስ 1፥ 2008 ዓ.ም.
Language: Amharic

የኢትዮጵያ ከይዘን ኢንስቲትዩት የሥራ ምደባ፣ የደመወዝ ስኬልና ጥቅማ ጥቅም ጥናት (መመሪያ ቁጥር 409/2013)

በአጠቃላይ በአገሪቱ ውስጥ ያለው የኢንዳስትሪ ምርቶችና የአገልግሎት አሰጣጥ አቀለጣፍ ሁኔታ ሲገመም አገ ሪቱ ገና ብዙ እንደሚቀራትና ከሌሎች ጋር ለማስተካከል በሰው ሀብት አገነባብ ላይ ከፍተኛ ጥረት ማድረግና ገና ብዙ መሥራት እንዳለባት በርካታ ማረጋገጫዎች እንዳሉ ይስተዋላል:: ከኢንዱስትሪዎችም ሆነ ከአገልግሎት ተቋማት ምሳሌዎች ብንወስድ ምርታማነትና አመርቂ አገልግሎት ይፈለጋል::

ኢንዳስትሪዎችና አገልግሎት ሰጪ ተቋማትም ቢሆኑ ያላቸው የሰው ኃይል በይቻላል የሥራ መንፈስ፣ ቴክኒከና በጠንካራ ሥራ ሞራል ያልተገነቡ በሆኑ የተነሳሽነትና የፈጠራ አቅምና ችሎታ በእጅጉ ይጎላቸዋል:: በአሁኑ ጊዜ እየሠሩ ያሉት ሁሉንም በሚስተሳስር ፍልስፍና ላይ ተርከው ሳይሆን ከዚያም ከዚህም ይጠቅማሉ ተብለው በተወሰዱ የአሠራር ፍልስፍናዎች መሠረት ነው::

ይህ የሚያመለክተው የአገሪቱን ኢንዳስትሪዎችና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ተወዳዳሪነት ለማደግ ክፍተቶችን እየለየ ድጋፍ የሚሰጥ አንድ ጠንካራ ተቋምና በዚህ ተቋም ብዙ ተሳትፎ የሚደገፍ የሰለጠነ የሰው ኃይል እጅግ አስፈላጊ እንደሆነ ነው። ይህ ተቋም ባለመያዎች የምርምር፣ የምክር፣ የማተዋወቅ፣ የማረት አቅም የማደግ፣ የመብ የግብይት፣ የደረጃ ዝግጅት፣ የሥልጠና ወዘተ ድጋፍ እንዲያገኙ ካደረገየ ኢንዳስትሪውም ሆነ የአገልግሎት ተቋማቱ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት ደረጃ በደረጃ ሊጎለብት ይችላል ::

እንደሚታወቀው የሠለጠነና ብቃት ያለው የሰው ኃይል ለዕድገትና ልማት ዋና ዋና ግብዓቶች ናቸው ከሚሉት እንደካፒታል፣ የኃይል ምንጭ ፋይናንስ ወዘተ ከመሳሰሉት ሁሉ እጀግ በጣም የጎላ አስተዋፅዖ የማበረክትና በልማት ዓለም ቀዳሜ ጉልህ ሚና ዓይነት የዕገድግ ትና ልማት ሥራ ያለ ሰው ኃይል ተነሳሽነት፣ ስኬታማ ሊሆን አይችልም ሆኖም አያወቅም:: ስለዚህ ይህ ስፍራ የሚሰጠው የልማት አካል በቀጥታ በገበያ ላይ ያለው ወይም በገበያ ላይ ካለው እምበዛም የማይተናነስ ደመወዝና ጥቅማ-ጥቅም እንዲያገኝ ማድረግ አማራጭ እንደሌለው በአሁኑ ጊዜ እየተስተዋለ ያለው የባለመያዎች በአንድ ቦታ ረግቶ አለማራት ጥሩ ምልክት ነው::

መንግሥት በማፋክቸሪንግ ሴክተር የሠለጠነ የሰው ኃይል አስፈላጊ እንደሆነና ያልሰለጠ የሰው ኃይል ይዞ ብዙ ማራመድ እንደማይቻል ከወዲሁ ተገንዝቦ የልማት ሥራውን ለማፋጠን የውጭ ባለሙያዎች ጭምር በከፍተኛ ደመና ጥቅማ ጥቅም እየቀጠረ በማስመጣት የዕውቀት ሽግግሩ ዕውን ሆኖ የአገር ወስጥ ባለሙያዎች ሥራወን ተረክበው ግንባር ቀደም የሥራው ባለቤትና ተዋናይ እንዲሆኑ ለማስቻል ከፍተኛ ማራና ጥረት እያደረገ ነ ው:: የትምህርት ተቋማቱንም በኢንዳስትሪዎች ፍላጎትና ባህርይ እየቃኘና እያስተካከለ ነው። የከፍተኛ ትምህርት ዕድሎችንም በቁርኝትና በትብብር ፕሮግራሞች ዘዴ እያጠናከረ ነ ው:: ይህ ሁሉ ጥረት ፍሬ እንዲያፈራ ግን ባለመያው ወደ ሥራ ዓለም ሲሰማራ አያያዙና ማስተንግዶው ምን ማከል አለበት የሚለው ቆም ተብሎ ከወዲሁ ሊታሰብበት ይገባል::

ይህ ከላይ በተጠቀሰው መልክ እንደካይዘን ኢንስቲትዩት ባለ ተቋም መሪነት ሰለጠነ ባለ ገበያው የሚስገኝለትን ደመወዝና ጥቅም ይፈልጋል:: ገበያው ደግሞ ለግል የኢንዳስትሪ ባለሀብቱም ሆነ ለመንግሥት ተቋማት አንድ ነ ው:: ስለዚህ ኢንስቲትዩቱም እንደአንድ የመንግሥት አካልና የገበያው ተሳታፊ ከዚሁ አንድ ገበያ የሰለጠ የሰው ኃይል ለማግኘት ብርቱ ተወዳዳሪ መሆን ይጠበቅበታል:: በዚህ የ ወድድር ሂደት ወስጥ ኢንስቲትዩቱ የተጣለበትን ተግባርና ኃላፊነ ት ለመወጣትና ዕቅዱን ለማሳካት ችሎታና ብቃት ያላቸውን ባለሙያዎች ከገበያ ለመሳብ ከተቀጡም በኋላ ሥራው ላይ በትዕግስት እንዲቆዩ ለማድረግና ከዚያም ባሻገር ሠራተኞቹን እያበረታታ ችሎታቸወን ሁሉ አሟ ለማም የገበያ ሁኔታን ያገናዘበና ከጊዜው የኢኮኖሚ ሁኔታ ጋር በእጅጉ የሚጣጣም የ ደዝና የ ጥቅማጥቅም ክፍያ ሥርዓት ዝርጋትና መተግበር ይኖርበታል::

ይህ እንዳለ ሆኖ ገንዘብ መካብ ከሰው ሀብት ጋር ለተያያዙ ችግሮች ሁሉ መፍትሄ ይሆናል ማለት ግን ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ሊያማዘን ይችላል:: ስለዚህ ከዚህ ጎን ለጎን ገንዘብ ነ ክ ያልሆኑ ማረታቻዎችን ማከምና የ ሠራተኞችን የ ሥራ ወጠት ግልጽነ ት ባለው በተጨበጭ የ ክንዋኔ ማረጃዎች እየ ማኑና እየለኩ የባለሙያው ምርታማነት ከሚፈለው ደመወዝ ጋር በአያሌው ተመጣጣኝነት ያለው ማኑን ሚጋገጥ መታለፍ የሌለባቸው የሰው ሀብት ጉዳዮች ናቸው:

ከላይ የተጠቀሱትን የሰው ሀብት ጉዳዮች አስተሳስሮ ወት ላይ ለመድረስ የኢትዮጵያ ከይዘን ኢንስቲትዩት በአጠቃላይ የስኩን የኢንዳስትሪ ልማት እንቅስቃሴና መንግሥት ከኢንዳስትሪው የሚጠበቀውን ወት ገ ምግሞና በማ ባ አጠፎ በአሁኑ ወቅት ኢንስቲትዩቱ ለዚህ አጋዥና አስፈላ ጊ የሆኑት የሥራ ምደባ፣ የደሙዝ ስከልና ጥቅማጥቅም ጉዳዮችን ማጠት እንደሚ ባው ውሳኔ ላይ በመድረሱ በእነ ዚህ ጉዳዮች ላይ ጥናት ተደርጎ እንዲቀርብለት የሰው ሀብት ሥራ አመራር ጥናት ባለመያዎችን ጋብዟል:: በዚህ መሠረት የተደረገው ጥናት ዝርዝር ከዚህ እንደሚተለው ቀርቧል::

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የህዝብ አገልግሎት እና የሰው ሀብት ሚኒስቴር

Ministry of Public Service and Human Resources

Similar Directives

ሚያዝያ 8÷2018
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ
Addis Ababa City Administration Labor and Social Affairs Bureau
ሚያዝያ 8÷2018
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ
Addis Ababa City Administration Labor and Social Affairs Bureau
ሚያዝያ 8÷2018
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ
Addis Ababa City Administration Labor and Social Affairs Bureau
መጋቢት 30÷2018
የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን
Petroleum and Energy Authority
መጋቢት 30÷2018
የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን
Petroleum and Energy Authority
መጋቢት 30÷2018
የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን
Petroleum and Energy Authority