የመመሪያ መለያ: 402/2013
ቀን: መጋቢት 7፥ 2013 ዓ.ም.
Language: Amharic

የኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲትዩት የሰው ሃብት ምልመላና መረጣ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 402/2013

መንግሥት አገሪቷ ከአለችበት ኢኮኖማዊና ማኅበራዊ ችግሮች በፍጥነት ተላቃ መካከለኛ ገቢ ካላቸው አገራት ተርታ ማለፍ እንድትችል ለማድረግ ተስማሚ የሆኑ ፖሊሲዎችን፣ ስትራቴጂዎችንና ኘሮግራሞችን ነድፎ እየተገበረ ይገኛል፡፡

መንግሥት የጥራትና ምርታማት ንቅናቄን በመፍጠር ሀገራችን በዓለም ዓቀፍ መድረክ ላይ ተወዳዳሪ ሆና እንድትገኝ ደህንኑ የማያስተባብርና የሚመራ አካል በማስፈለጉ በሚስትሮች ም/ቤት ደንብ ቁጥር 256/2004 የ ኢትዮዽያ ካይዘን ኢንስቲትዩት ተመርቷል፡፡

ኢንስቲትዩቱ ይህንኑ ከፍተኛ ኃላፊነት ለመወጣት የሚያስችለው የሰው ኃይል ምልመላና ቅጥር ማከናወን ይጠበቅበታል፡፡ በዚሁ መሠረት በፌዴራል የመንግሥት ሠራተኞች አዋጅ ቁጥር 515/1999 እና ህዳር 9/2000 ዓ.ም. በቁጥር መ30/ጠ5/7/128 በተላለፈው በፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤቶች የደረጃ ዕድገት አፈጻጸም መመሪያ ክፍል አራት ተራ ቁጥር 7 ንዑስ ተራ ቁጥር 7.1 □እና የቅጥር አፈጻጸም መመሪያ ክፍል ሁለት ተራ ቁጥር 5.3 ንዑስ ተራ ቁጥር 5.3.1 መሠረት በኢንስቲትዩቱ ስዓ ሚቷሩ ክፍት የሥራ መደቦችን በድልድል፣ በረጽ ክትቶት፣ በርና በቅጥር በተፈላጊው የሰው ሀብት ለማሟላት እንዲቻል ለኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲትዩት ይህ የሰው ሀብት ምልመላና መረጣየአፈጻጸም መመሪያ ተዘጋጅቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲትዩት

Ethiopian Kaizen Institute

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration