የመመሪያ መለያ: 40/2013
ቀን: ጥቅምት 18፥ 2013 ዓ.ም.
Language: Amharic

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደንበኞች አገልግሎት ፖሊሲና ፕሮሲጀር መመሪያ ቁጥር 40/2013


በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 303/2006 እና በደብዳቤ ቁጥር 68.17/06/06 ታህሳስ 23 ቀን 2006 ዓ.ም በተሰጠው ሥልጣን እና በመንግሥት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር 25/1992 መሠረት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት፤ ከቀደሙ ህትመቶች በኋላ በ2011 ዓ/ም ከክልሎች አድረጃጀት ጋር አብሮሊሄድ የሚችል እና ያልተማከለ አሠራርን ለማስፈን፣ እንዲሁም ከዚህ በፊት በአሠራር ላይ ይታዩ የነበሩ ማነቆዎች እና ክፍተቶችን ለመሙላት የሚከተለውን የደንበኞች አገልግሎት ፖሉሲ እና ፕሮሲጀር/የደአፖፕ/ማሻሻያ አድርጎ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

Ethiopian Electric Utility

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration