የመመሪያ መለያ: 554/2013
ቀን: ሰኔ 15፥ 2009 ዓ.ም.
Language: Amharic

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ደንብ ማሻሻያ (መመሪያ ቁጥር 554/2013)

1.1. የተሻሻለውን የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ደንብ ቁጥር 553/2013ን ማሻሻል አስፈሊጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡

1.2. የኢትዮጵያ ምርት ገበያ (ከዚህ በኋላ “የምርት ገበያ” በመባል ይጠቀሳል) በምርት ገበያው ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 550/1999 አንቀጽ 12(10) መሠረት ይህንን ደንብ ማሻሻያ አውጥቷል፡፡

1.3. ይህን ደንብ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለሥልጣን ከዚህ በኋላ “ባለሥልጣን” ተበሎ ይጠቀሳል) በባለሥልጣኑ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 551/1999 አንቀጽ 6(3) በተሰጠዉ ሥልጣን መሠረት ካፀደቀው በኋላ ተፈጻሚ ይሆናል፡፡

1.4. ይህ ደንብ “የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ደንብ ማሻሻያ ቁጥር 554/2013” በመባል ሊጠቀስ ይችላል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን

Ethiopia Commodity Exchange Authority

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration