የመመሪያ መለያ: 775/2013
ቀን: መስከረም 11፥ 2013 ዓ.ም.
Language: Amharic

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የውስጥ ደንብ ማሻሻያ (መመሪያ ቁጥር 775/2013)

የተሻሻለዉን የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የውስጥ ደንብ ቁጥር 12/2012ን (ከዚህ በኋላ “ደንብ” በመባል ይጠቀሳል) ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ (ከዚህ በኋላ “የምርት ገበያ ”በመባል ይጠቀሳል) በምርት ገበያዉ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 775/1999 አንቀጽ 12(10) መሠረት ይህንን የውስጥ ደንብ ማሻሻያ አዉጥቷል፡፡

ይህን የውስጥ ደንብ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለሥልጣን (ከዚህ በኋላ “ባለሥልጣን ” ተብሎ ይጠቀሳል) በባለሥልጣኑ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 551/1999 አንቀጽ 6(3) በተሰጠዉ ሥልጣን መሠረት ካፀደቀዉ በኋላ ተፈጻሚ ይሆናል፡፡

ይህ የውስጥ ደንብ “የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የውስጥ ደንብ ማሻሻያ ቁጥር “775/2013” በመባል ሊጠቀስ ይችላ ል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን

Ethiopia Commodity Exchange Authority

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration