የመመሪያ መለያ: 158/2013
ቀን: ነሐሴ 1፥ 2010 ዓ.ም.
Language: Amharic

የግምት ታክስ ስሌት አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 158/2013

ትክክለኛ ገቢን አስታውቆ ታክስ መክፈል በታክስ ከፋዩ ላይ የተጣለ ኃላፊነት ሲሆን ይህንን ኃላፊነት በማይወጣ ታክስ ከፋይ ላይ የሚፈለግውን የታክስ መጠን መወሰን አስፈላጊ በመሆነ፤ ታክስ ከፋዩ ምንም ዓይነት የሒሳብ መዝገብና ሰነድ ያልያዘ እንደሆነ፣ ወይም ባለስልጣኑ በመለወጥ፤ በመቀነስ ወይም በመጨመር የሂሳብ መዝገቡን ያሻሻለ እንደሆነ ፣ በፌደራል የታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀጽ 3 መሠረት በየወቅቱ የሚታየውን የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ እና የዋጋ ግሽበት ከግምት ውስጥ በማስገባት የታክሱን ልክ በግምት ለመወሰን እንዲቻል፤

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በፌዴራል የታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀጽ 26(8) ላይ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን

Ethiopian Revenue and Customs Authority

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration