የመመሪያ መለያ: 907/2014
ቀን: የካቲት 29፥ 2014 ዓ.ም.
Language: Amharic, English

ሀገር አቀፍ የስፖርት ማህበራት ስለሚቋቋሙበት ሁኔታ ለመወሰን ተሻሽሎ የወጣ መመሪያ ቁጥር 907/2014

በሀገሪቱ የስፖርት ልማትና እድገት ውስጥ የሚሳተፍ የተለያዩ የስፖርት ማህበራትን አደረጃጀት፣ አሠራርና አመራር ተግባርና ኃላፊነት በግልጽ በማስቀመጥ ሰፊ መሠረት ያለው ህዝባዊ የስፖርት እንቅስቃሴ በማራመድና ህብረተሰቡን በማሳተፍ ውጤታማ የሆኑ ስፖርተኞችን ማፍራት አስፈላጊ በመሆኑ፣

በተለያዩ የስፖርት ዘርፎች የስፖርት ማህበራት ተመዝግበውና እውቅና አግኝተው ስፖርቱ እንዲያስፋፉና እንዲያሳድጉ ለማድረግ ተዘርግቶ የነበረውን የአሠራር ሥርዓት ፈትሾ በማስተካከል፣ የስፖርት ማህበራት በስፖርት ኢንቨስትመንት እና ፕሮሞሽን ሥራዎች ላይ በመሳተፍ ለዘርፉ እድገትና ለሀገር ኢኮኖሚ ድርሻቸዉን እንድያበረክቱ ለማድረግና የስፖርት አስተዳደር ፍትሃዊና ዲሞክራሳዊ በሆነ አግባብ የሚመራበትን ወጥ ስርዓት መቅረጽ በማስፈለጉ፣

ሚኒስቴሩ የፌደራል መንግሥት አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር1263/2014 አንቀጽ 37 1/ነ/ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህ መመሪያ አሻሽሎ አውጥቷል፡፡

WHEREAS, it is necessary to train effective athletes by promoting a broad-based mass sport and involving the community by clearly clarifying the organization, practices and responsibilities of various sport associations involved in the development and growth of sports in the country;

WHEREAS, it is necessary to establish a system in place to ensure that sport associations are registered and recognized in various sports sectors to promote and expand the sport in democratic way;

NOW THEREFORE, the Ministry as per article 37 (1) (n) of Proclamation No. 1263/2021 amended this directive as follows;

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር

Ministry of Culture and Sport

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration