የመመሪያ መለያ: 1005/2016
ቀን: ሰኔ 5፥ 2016 ዓ.ም.
Language: Amharic

በአካባቢና ማህበራዊ ተፅዕኖ ግምገማ የማማከር አገልግሎት የብቃት ማረጋገጫ አሰጣጥ መመሪያ ቁጥር 1005/2016

ማንኛውም ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ እንቅስቃሴ ዛለቂ ልማትን ለማረጋገጥና የዜጎችን በንፁህና ጤናማ አካባቢ የመኖር መብትን ታሳቢ ባደረገ መልኩ መከናወን ያለበት በመሆኑ፣

አካባቢያዊ እና ማኅበራዊ ተፅዕኖችን ለመተንበይ እና ለመለየት የሚከናወኑ ጥናቶች ጥራት ያላቸው እንዲሆኑ፤ ሙያዊ ብቃት እና የሙያ ስብጥር ባላቸው ባለሙያዎቸ እንዲጠኑ በማድረግ በልማት ውጥኖች እና ተግባራት ምክንያት ሊከሰቱ የሚችሉ አሉታዊ ተፅዕኖዎችን ለመከላከል ወይም ለመቀነስ ያለው ጠቀሜታ ከፍተኛ በመሆኑ፣

በአካባቢና ማኅበራዊ ተፅዕኖ ግምገማ፣ በስልታዊ የአካባቢ ግምገማ እና በአካባቢ አዲት የማማከር አገልግሎት የሚሰማሩ ባለሙያዎችን እና ድርጅቶችን እውቅና ለመስጠት እና ለመቆጣጠር የሚያስችል መመዘኛ መስፈርት በማዘጋጀት ወጥነትና ተጠያቂነት ያለው የብቃት ማረጋገጫ አሰጣጥ ስርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ፣

የፕላንና ልማት ሚኒስቴር በአስፈፃሚ አካላት ሥልጣንና ተግባር መወሰኛ አዋጅ ቁጥር 1263/2014 አንቀጽ 19(4) እና በአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ አዋጅ ቁጥር 299/1995 አንቀጽ 7(2) እና አንቀጽ 20 መሠረት ይህንን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የስደት የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ብሔራዊ ምክር ቤት

Environmental Protection Authority

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration