የመመሪያ መለያ: 440/2013
ቀን: ጥር 15፥ 2013 ዓ.ም.
Language: Amharic

ሠራተኞች የሥራ ሰዓትና ልዩ ልዩ ፈቃዶች አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 440/2013

ሠራተኛው ወደ ሥራ ቦታው የሚገባበትና ከሥራ የሚወጣበት የሥራ ቀናትና ሰዓት መወሰን አስፈላጊ በመሆኑ፣ ለሠራተኛው በዕቅድ ላይ የተመሰረተ የዓመት እረፍት ፈቃድ በመስጠት ለተወሰነ ጊዜ በማረፍ አገልግሎቱን በታደሰ መንፈስ እንዲቀጥል ማስቻል አስፈላጊ በመሆኑ፤ ሠራተኛው በተለያዩ ምክንያቶች በፈቃድ ከመደበኛ ሥራ ስለሚቀር ወጥነትና ሥርዓትን የተከተለ የልዩ ልዩ ፈቃድ መመሪያ ማዘጋጀት በማስፈለጉ፤ አስተዳደሩ ይህንን የሥራ ሰዓትና ልዩ ልዩ ፈቃዶች መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢፌዲሪ የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች አገልግሎት

FDRE Refugees and Returnees Service

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration