የመመሪያ መለያ: 657/2013
ቀን: መስከረም 1፥ 2006 ዓ.ም.
Language: Amharic

የተሸከርካሪ አደጋ ተጎጂ የአስቸኳይ ህክምና አገልግሎት አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 657/2013

የትራንስፖርት ሚኒስቴር የተሽከርካሪ አደጋ የሶስተኛ ወገን መድን አዋጅ ቁጥር 799/2005 አንቀጽ 22 ንዑስ አንቀጽ 1 በተሰጠው ሥልጣን እና በአንቀጽ 27 ንዑስ አንቀጽ 3 በተደነገገው መሠረት በተሽከርካሪ አደጋ ጉዳት የደረሰበት ማንኛውም ሰው አስቸኳይ የህክምና አገልግሎት እንዲያገኝ ለማድረግና የህክምና ተቋማት ተገቢውን የአገልግሎት ክፍያ በወቅቱ ማግኘታቸውን ለማረጋገጥ በሀገር አቀፍ ደረጃ አንድ ወጥ የሆነ አሠራር ለመዘርጋትና የሚከታተላቸው ባለድርሻ አካላት ኃላፊነትን ግልጽ በሆነ መንገድ ማቀመጥ አስፈላጊ በመሆኑ ይህን መመሪያ አወጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር

Ministry of Transport and Logistics

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration