የመመሪያ መለያ: 494/2013
ቀን: ጥር 15፥ 2013 ዓ.ም.
Language: Amharic

የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት የንብረት አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 494/2013

መመሪያው የሚከተለት ዓላማዎች አለት፡-

  • ለምርት ሂደት የሚያስፈልጉ ጥሬ እቃዎች፣ መለዋወጫዎች፣ ሌሎች አላቂ እቃዎች እና ቋሚ እቃዎች የድርጅቱን የቴክኒክ መስፈርት የማያሟሉ መሆኑ ተረጋግጦ ወደ መጋዘን እንዲገቡና እንዲወጡ ለማድረግ፤
  • ለምርት ሂደት አስፈላጊ የሆኑ አላቂ እቃዎች ማለትም ለምርት የሚሆኑ ዕቃዎች፣ መለዋወጫዎች፣ ሌሎች አላቂ እቃዎች እንዲሀም ቋሚ ንብረቶች ማለትም ተሽከርካሪዎችና ሌሎችን ቋሚ ዕቃዎች በእንከብካቤ መያዛቸወን ለሚጋገ ጥ፤
  • ለምርት ሂደት የማያስፈልጉ ጥሬ እቃዎች በአግባቡ ወጪ እንዳደረጉና ለተገ ቢው ሥራ መዋላቸወን ለማረጋገጥ፤
  • አላቂና ቋሚ ንብረት በሽያጭ በትወስት ወይም በሌላ መነገድ ከድርጅቱ ወደ ሌላ ድርጅት ሲዛወሩ/ወጪ በሚሆኑበት ጊዜ ተገቢ ሰነዶች ተሟልተው እንዲዛወሩ ለማድረግና በጊዜ ገደቡ መሠረት እንዲመለሱ ለማድረግ፤
  • በዕቃ ግምጃ ቤቶች መካከል የማደረግ የዕቃና ንብረት ዝወወር በተገ ቢ መነገድ እንዲካሄድ ለማድረግ ፣ በክምችት የማየዙና ለምርት ሂደት አስፈላጊ የሆኑ ጥሬ ዕቃና መለዋዋጫ ዕቃዎች በማነ ስ የ ምርት ሂደት እንዳይደናቀፍ ለማድረግ እንዲሁም አላአስፈላጊ ክምችት እንዳይያዝ ለማድረግ፤
  • በእርጅናና ስፔስፊኬሽን አለመጣጣም ከአገልግሎት ወጪ የሆኑና ከአያያዝ ጉድለት ጭምር የሚጎዱ ንብረቶች በአግባቡ ለማስወገድ እንዲያስችል፤
  • ከድርጅቱ ቅጥር ግቢ ወጪ ለጥገና የሚወጡ ዕቃዎች የአወጣጥና አመላለስ ሥርዓት እንዲዘረጋ ለማድረግ፤
  • ጥራቱን የጠበቀና ተገቢ መስፈርት ያሟለ የግብዓት ከምችት በበቂ ሁኔታ እንዲኖር ለማድረግ፤
  • የድርጅቱ ሠራተኞች የተለያዩ ንብረቶችን ለሥራ ጉዳይ ካወጡ በኋላ በትክክለኛው መነገድ ሥራ ላይ እንዲያዉሏቸወና የማፈልጉበትን ግልጋሎት ካበረከቱ በኋላ በአግባቡ ወደ ንብረት ክፍል ለመመለስ የማያስችል መነገድ ለመቀየስ የማለት ዋና ዋናዎቹ ናቸው።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የትምህርት ቁሳቁስ ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት

Educational Materials Production and Distribution Enterprise

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration