የመመሪያ መለያ: 498/2013
ቀን: ጥር 15፥ 2013 ዓ.ም.
Language: Amharic

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት የሽያጭ መመሪያ ቁጥር 498/2013

የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት የተለያዩ የፈርኒቸር፣ የሣይንስ ኪትስ፣ የጠመኔና ጄሶ በማምረትና የህትመት አገልግሎት በመስጠት እንዲሁም ከወጭ ሀገርና ከሀገር ወስጥ በጀምላ በመግዛት ለትምህርት ተቋማትና ለሌሎች ደንበኞች ፍላጐት መሠረት ያደረገ ምርትና አገልግሎት በመሸጥ ላይ ይገኛል። ድርጅቱ ለሚያመርታቸወና ለሚያከፋፍላቸው የሚሸጡ ምርቶችና ሸቀጦች ሽያጭ ዋጋ አተማን ዕቅድ ዝግጅት፣ ገበያ ማስፋፋት ሥራዎችን ቀልጣፋና ወጠታማ በሆነ አሠራር ማከናወን አስፈላጊ በመሆኑ ድርጅቱ አሁን ከደረሰበት እድገት ደረጀ ጋር የተመጣጠነ የሽያጭ መመሪያ ማወጣት አሰፈላጊ በመሆኑ ድርጅቱ በተሰጠው መመሪያን የማወጣት ሥልጣን መሠረት ይህንን የሽያጭ መመሪያ አወጥቷል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የትምህርት ቁሳቁስ ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት

Educational Materials Production and Distribution Enterprise

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration