የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽሕፈት ቤት ሰራተኞች የትምህርትና ሥልጠና መመሪያ በኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽሕፈት ቤት የሰራተኞችን የትምህርትና ሥልጠና አሰጣጥን ግልጽ፣ ፍትሐዊና ቀልጣፋ በሆነ አግባበ ለማከናወን ያስችል ዘንድ ይህ መመሪያ ወጥቷል።