የመመሪያ መለያ: 355/2013
ቀን: መስከረም 1፥ 2010 ዓ.ም.
Language: Amharic

የመድሃኒትና የህክምና መገልገያዎች የስርጭትና የመኪና ስምሪት አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 355/2013

የመድሃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ በሀገሪቱ ዋና ዋና የተረጋገጡ የጤና ችግሮች ላይ ያተኮሩ ደህንነታቸውና ፈዋሽነታቸው የተረጋገጡ መድሃኒቶችን በበቂ መጠንና በተመጣጣኝ ዋጋ በዋነኛነት ለመንግስታዊ የጤና ተቋማት ማቅረብ በአዋጅ ከተሰጡት ዋናው ተልዕኮው ነው፡ይህን ተልዕኮ ለመወጣት የስርጭትና የተሸከርካሪ ስምሪት አስተዳደር ተግባሮችን በዘመናዊና በተቀናጀ መንገድ ማከናወን ቀዳሚና ተገቢውን ትኩረት የሚሻ ጉዳይ ነው፡፡

የኤጀንሲውን መድሃኒትና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችን የስርጭትና የተሽከርካሪ ስምሪት አስተዳደር ተግባሮች ቀልጣፋ፣ ግልጽነት፣ ወጥነትና ተጠያቂነት ያላቸው እንዲሆኑ ለማድረግ በዋናው መ/ቤትና በቅርንጫፎች መካከል የስራና የኃላፊነት ክፍፍል ማድረግና በመረጃ ልውውጥ ላይ በመመስረት የተቀናጀ የስርጭትና የተሸከርካሪ ስምሪት አስተዳደርን ማስፈን ያስፈልጋል፡፡

ስለሆነም ኤጀንሲው ውጤታማ የሆነ የተቀናጀ የመድሃኒት ስርጭትና የመኪና ስምሪት አስተዳደርን እውን ለማድረግ እንዲቻል በአዋጅ ቁጥር 553/99 በአንቀጽ 12(5) መሠረት ይህ መመሪያ እንዲወጣ ተደርጓል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢፌዲሪ የመድሃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ

FDRE Drug Fund and Supply Agency

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration