የመመሪያ መለያ: 807/2013
ቀን: ሚያዝያ 22፥ 2011 ዓ.ም.
Language: Amharic

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሥነ-ሥርዓት መመሪያ ቁጥር 807/2013

በሀገራችን ውስጥ የሚታዩትን የድህነት ቅነሣና ኢኮኖሚ ዕድገት ግስጋሴ ለማፋጠን ከሚረዱ ቁልፍ ተግባሮች መካከል ይታወቃል፡፡ በዚህ ረገድ ከሽግግር ጊዜ ድንጋጌዎች የግሉ ዘርፍ በከፍተኛ ትምህርት ኢንቨስትመንት ውስጥ እንዲሣተፍ በመፍቀዱ በመጀመሪያዎቹ ዓመታት ከነበሩት በጣት የሚቆጠሩ ተቋማት በአሁን ወቅት ቁጥራቸው ከ170 የሚበልጥ የግል ተቋዋማት በዘርፉ ተሰማርተው የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እያደረጉ ይገኛሉ፡፡

የከፍተኛ ትምህርት ዕድገት አንዱ መሆኑ ጀምሮ በወጡ የመንግሥት ፖሊሲዎች አዋጆችና በአሁኑ ወቅት የግሉ ዘርፍ ለመንግሥት የድህነት ቅነሣና የኢኮኖሚ እድገት ፖሊሲዎች ከሚያበረክተው አስተዋፅኦ በተጨማሪ ለዜጎች ተጨማሪ ዕድሎችን በመክፈት ሃገሪቷ በሰው ሃይል ግንባታ ረገድ የምታደሪውን ጥረት በከፍተኛ ሁኔታ እያገዘ ይገኛል፡፡ ይህ ዘርፍ ወደፊት ዕድገት እንዲያስመዘግብና ከሕዝብና ከመንግሥት የሚጠበቅበትን ኃላፊነት በተሻለ ቁመና እንዲወጣ ለማስቻል መንግሥት በተለያየ ጊዜ ዘርፉ የሚመራባቸውን መርሆዎችና የአሠራር ዘይቤዎች ሲተልም ቆይቷል፡፡ በዚህ ረገድ አዋጅ ቁጥር 650/2001 እንዲሁም በከፍተኛ ትምህርት ጥራትና አግባብነት ኤጀንሲ በተከታታይ የተዘጋጁ መመሪዎችና ደንቦችን መጥቀስ ይቻላል፡፡

ይህ መመሪያ በየጊዜው በዘርፍ የሚታዩ ዕድገቶችንና ሁኔታዎችን በመገንዘብ የተዘጋጀ ነው፡፡ መመሪያው በአራት ክፍሎች የተከፈለ ሲሆን በመጀመሪያው ክፍል ጠቅላላ ድንጋጌዎችን ይዟል፡፡ በክፍል ሁለት ሊጠበቁ የሚገባቸው አጠቃላይ የስነምግባር መርሆዎች የተዘረዘሩ ሲሆን በክፍል ሶስት ዋና ዋና ድንጋጌዎች ሰፍረዋል፡፡ በአራተኛው ክፍል ላይ ማጠቃላያ ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ይገኛሉ፡፡ የመመሪያው አጠቃላይ መንፈስ አዎንታዊ ሲሆን ይህም በዘርፉ የሚታየው እንቅስቃሴ ለሕግ የተገዛ የተቋማት እንቅስቃሴም ጤናማና የስከነ እንዲሆን የራሱን ድርሻ ያበረክታል ተብሎ ይታመናል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር

Ministry of Science and Higher Education

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration