የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የሀገራችን የግብርና እና ክፍለ ኢኮኖሚ ለማሳደግ የሚያስችሉ የተሻሻሉ የግብርና ቴክኖሎጂዎችን ለግብርና ልማት ተጠቃሚዎች በማድረስ ረገድ ከፍተኛ ሀገራዊ ተልዕኮ የተሰጠው ተቋም ሲሆን ተቋሙ ይህንኑ ተልዕኮ ለመወጣት የሚያስችሉትን ዘረፈብዙ የሆኑ ስትራቴጂያዊ ዕቅዶች በማወጣት ነሰፊ እንቅስቃሴ እያደረገ ነው፡፡ በዚህም እንቅስቃሴ ወስጥ የተቋሙ አደረጃጀት ከፍተኛ ድርሻ የማይዝ ሲሆን ለዕቅዱ ማካት በየደረጃው የማደበው አመራር ብቃት ወሳኝነት አለው፡፡
ቀደም ባሉት ዓመታት የዳይሬክተር ምደባ ይከናወን የነበረ ይታወሳል፡፡ የመሠረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ ጥናት ውጤትን ተከትሎ በማዕከላትና በአንዳንድ የምርምር ዘርፎች ዳይሬክተሮችን በቀጥታ የመደብ ሁኔታ በተግባር ላይ የዋለ በትሁኔታ ነበር፡፡ ይህ አፈጻጸም በራሱ ከፍተት የነበረ በትልቁንም የሰራተኞች ተሳትፎ የሌለበት፤ አልፎ አልፎም የመልካም አስተዳደር ችግር ያስከተለ በሚሆኑ፤ የዳይሬክተሮች ምደብ የሚሩትን ክፍል ወይም ማዕከል የመሥራት እንዲሁም የምርምር ሥራዎች ኃላፊነትን አጣምሮ የያዘ ጉዳይ በመሆኑ፤ በሁሉም መስክ ጥንካሬና ብቃት የሚጠይቅ መሆኑ፤ ይህን የኃላፊነት ምደባ ሥርዓት መለስ አግባብ ሆኗል፡፡