የመመሪያ መለያ: 153/2016
ቀን: መጋቢት 17፥ 2016 ዓ.ም.
Language: Amharic

በመንግስት በተገነቡ የገበያ ማዕከላት የሚገኙ የንግድ ቤቶችን ለማስተላለፍ እና ለማስተዳደር የወጣ መመሪያ ቁጥር 153/2016

በአዲስ አበባ ከተማ ተፈጠረውን የዋጋ ንረትና የኑሮ ውድነት ለመቀነስ እንዲቻል እና በተጨማሪ የገበያ ቦታዎች የሚገኙበት አከባቢና ደረጃቸው ሲታይ ነዋሪዎች ከሚገኙበት አከባቢ የራቀ፤ እንደየንግድ አይነቱ ያልተደራጁ፣ ምቹ ያልሆኑ፤ መሰረተ ልማት ያልተሟላላቸውና የከተማውን እድገት የማይመጥኑ፤ በመሆናቸው ከተማው አሁን ከደረሰበት እድገት ደረጃ በመነሳት የግብይት ማዕከላትን በመገንባትና ለአምራች፣ ለቸርቻሪ እና ለአገልግሎት ሰጪ ነጋዴ በኪራይ በማስተላለፍ ማዕከላቱ የሚመሩበት ግልዕ አሠራር ስርዓት መዘርጋት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

ይህን ችግር ለማስወገድ እንዲቻል አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እንደየገበያው የንግድ አይነትና ባህርይ የሰብል ግብይት፣ የቁም እንስሳት፣ የበግና ፍየል፣ የአትክልትና ፍራፍሬና የንግድ አገልግሎት በተለያዩ ቦታዎች በመገንባት ለንግዱ ማኅበረሰብ በኪራይ ማስተላለፍና የተገነቡት የገበያ ማዕከላት የሚመሩበት መመሪያ ማውጣት በማስፈለጉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 84/2016 31(13) መሠረት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ይህን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የአ/አ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ

Addis Ababa City Administration Trade Bureau

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration