የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት አገልግሎት በቅርቡ የዋጋ ማሻሻያ ስስተደረገ በተመሳሳይ ሁኔታ የህብረተሰቡን የመክፈል አቅም ባገናዘበ፤ የተቋማትንና የባስሙያዎችን ጥያቄ መሠረት በማድረግ የግል ህክምና አገልግሎት ዋጋ ክስሳ ማድረግ በማስፈስጉ፤
የግል ህክምና አገልግሎት አከፋፈል በከፊል ስተወሰኑ የአስተዳደርና የጤና ባስሙያዎች በቁርጥና በመቶኛ የሚከፈል መሆኑ እና ወጥነትና ፍትሃዊነት የጎደስው በመሆኑ፤ የክፍፍል ስርአቱም የባስሙያዎችን ጥረትና ስስራው ያሳቸውን አስተዋጽኦ ያላገናዘበ እንዲሁም በሠራተኛው መሃል የቡድን ስራን ከማጠናከር ይልቅ ተነሳሽነት እንዳይኖር ሲያደርግ የቆየ መሆኑን በመገንዘብና ይህንን ማሻሻል በማስፈስጉ፤
የግል ህክምና አገልግሎት የሚሰጥባቸው ተቋማት የመንግሥት ጤና ጣቢያ ወይም ሆስፒታሎች እንደመሆናቸው መጠን ከአገልግሎቱ መርህ አንጻር መደበኛ የአገልግሎት አሰጣጡን ማወክ የሴስበት ቢሆንም ወጥነት በሴስው መልኩ የተስያዩ ሆስፒታሎች የራሳቸውን የውስጥ አሠራር በመዘርጋት የግል ህክምና መስጫ ሰዓትን ከመደበኛዉ አገልግሎት ጋር በሚጣረስ መልኩ እየተገበሩ የነበረበትን ሁኔታ ማሻሻል በማሰፈስጉ፤
የግል ህክምና አሰጣጥ የሙያ አወቃቀር ከመደበኛው ጋር ተናባቢ የሆነና ጥራቱን ስማረጋገጥ ስተፈስገው አገልግሎት ሲሳተፉ የሚገባቸው ባስሙያዎችን በሙስ ያሳተፈ እንዲሁም ተቋሙ በዚህ ረገድ ሲያሟስ የሚገባቸውን ስታንዳርዶች እንደ መደበኛው አገልግሎት ሁሱ እያሟሳ የሚሄድበትን መንገድ መተግበሩን የሚያረጋግጥ አሠራርና አቅጣጫ አብራርቶ ማስቀመጥ በማሰፈስጉ፤
የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ በአዲስ አበባ አስተዲደር አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባራቸውን ስመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 74/2014 ስንቀጽ 15 ንዑስ አንቀጽ (2) ተራ ፊደል (ሠ) መሠረት ይህንን መመሪያ አውጥቷል፡፡