የመመሪያ መለያ: 77/2014
ቀን: ሰኔ 1፥ 2011 ዓ.ም.
Language: Amharic

ለጥቃቅንና አነስተኛ አገልግሎት እንዲውሉ የተገነቡ ሼዶች፣ ተለጣፊ ሱቆችን፣ በመንግስትና በተለያዩ በበጎ አድራጎት ድርጅቶች ለተገነቡ መደብሮችን የወጣ መመሪያ ቁጥር 77/2014

የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ስትራቴጂ በመተግበር ድህነትና ስራ አጥነትን ለመቀነስ በስትራቴጂው በተቀመጡት የድጋፍ ማዕቀፎች መሠረት ፍትሃዊ የሃብት ክፍፍል ለማረጋገጥ ሲባልመንግሥት መስሪያ ቦታዎች ወደ ህጋዊ አሠራር ማምጣት በማስፈለጉ፤ በሊላ በኩል በዚህ የአፈፃፀም መመሪያ የማይካተቱ እናቀደም ሲል በህጋዊ መንገድበ ጊዜያዊ ሊዝ ውል፤

ከሊዝ ውል ውጪ እንዲሁም በውልና ያለውል ተሰጥተው የውል ዘመናቸው ያለፈና ያላለፈ፣ በህጋዊ አካል ተፈቅዶናሳይፈቀድ ለጥቃቅንና አነስተኛ አገልግሎትእንዲውል የተገነቡ ሼዶች፣ተለጣፊ ሱቆችናበመንግሥትና በተለያዩ በበጎ አድራጎት ድርጅቶች የተገነቡ መደብሮችን ለማስተዳደር የአፈጻፀም መመሪያ ማውጣት አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፣ የስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ የከተማ አስተዳደሩ የአስፈፃሚ አካላትን እንደገና ማቋቋሚያአዋጅ ቁጥር 64/2011 አንቀጽ15 ንዑስአንቀጽ 3 (ሠ) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ

Addis Ababa City Administration Industry Development Bureau

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration