የመመሪያ መለያ: 1019/2016
ቀን: ነሐሴ 8፥ 2016 ዓ.ም.
Language: Amharic, English

እዉቅና ያገኙ ስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች የሥራ መብት አፈጻጸም ለመደንገግ የወጣ መመሪያ ቁጥር 1019/2016

እዉቅና ያገኙ ስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች ከተረጂነት ወጥተው ምርታማና ራሳቸው የቻለ እንዲሆኑ፤የአካባቢ ማኅበረሰብ የኑሮ ሁኔታ የማሻሻል እንዲሁም የጋራ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን የማረጋገጥ የስደተኞች ጉዳይ አዋጅ ቁጥር 1110/2011 አንቀጽ 26 የስደተኞችን እና ጥገኝነት ጠያቂዎችን የመሥራት መብት የደነገገ በመሆኑ ይህንን ድንጋጌ በአግባቡ የመተግበር ዝርዝር የአሠራር ሥርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ የስደተኞች እና ተመላሾች አገልግሎት በስደተኞች ጉዳይ አዋጅ ቁጥር 1110/2011 አንቀጽ 46 (2) መሠረት ይህን መመሪያ አውጥቷል፡፡


Acknowledging the necessity for a comprehensive directive to effectively implement Article 26 of Refugee Proclamation No. 1110/2019 which guarantees the right to work for refugees and asylum seekers, and its pursuit of durable solutions, fostering self-sufficiency, independence, and productivity among recognized refugees and asylum seekers is critical for their successful integration into Ethiopian society; the Refugees and Returnees Service, exercising the authority vested in it by Article 46(2) of the Proclamation, hereby issues this Directive.

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢፌዲሪ የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች አገልግሎት

FDRE Refugees and Returnees Service

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration