የመመሪያ መለያ: 811/2013
ቀን: ነሐሴ 12፥ 2013 ዓ.ም.
Language: Amharic

ለሴት ሠራተኞች ከባድ ወይም ለጤና ጎጂ የሆኑ ወይም የመውለድ ሁኔታ የሚያውኩ ስራዎችን እንደገና ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 811/2013

ሴት ሠራተኞች በሥራ ላይ ሲሰማሩ ከተለያዩ የስራ ላይ አደጋዎች እና የጤና ጉዳቶች ለመከላከል በተለይም ከባድ ወይም ለጤና ጎጂ ከሆኑ ወይም የመውለድ ሁኔታን ከሚያውኩ ሥራዎች ለመጠበቅ ይቻል ዘንድ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ይህ መመሪያ ወጥቷል፡፡


This Directive has been issued to protect women workers from occupational injuries or health damages that may result from engaging in work that is heavy, harmful to health, or adversely affects childbirth.

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር

Ministry of Labor and Social Affairs

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration