የመመሪያ መለያ: 532/2013
ቀን: ግንቦት 1፥ 2009 ዓ.ም.
Language: Amharic

በውጭ አገር ሕይወታቸው ያለፈ ዜጎቻችን አስክሬን አላላክ፣ የቀብር ስነ-ስርዓት አፈፃፀም፣ የመድህን ካሣ እና ተያያዥነተ ያላቸውን ሌሎች ተግባራትን ለማከናወን የወጣ (መመሪያ ቁጥር 532/2013)

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዜጎቻችን ህጋዊ እና ፍትሃዊ የሆነ አገልግሎት እንዲያገኙም ሆነ መብቶቻቸዉንም ለማከበር የሚችሉበትን የአሠራር ሥርዓት ለማርጋት እና ተግባራዊ ለማድረግ ይቻል ዘንድ ፤ በዚህ መሠረት ዜጎች አስክሬን ለማመጣት፣ የቀብር ሥነ ሥርዓት ለማስፈጸም እና ተያያዥነት ያላቸዉን ሌሎች ተግባራትን የማከናወን አገልግሎት ለማግኘት የሚጠበቅባቸዉን ቅደመ ሁኔታ አሟልተዉ እንዲቀርቡ ለማድረግ ይቻል ዘንድ ይህንን መመሪያ ማዘጋጀት አስፈልጓል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

Ministry of Foreign Affairs

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration