የመመሪያ መለያ: 911/2014
ቀን: ሰኔ 14፥ 2014 ዓ.ም.
Language: Amharic

የአስተዳደር ተቋም ረቂቅ መመሪያ ለፍትሕ ሚኒስቴር ለአስተያየት የሚላክበት እና የፀደቀ መመሪያ የሚመዘገብበት የአሠራር ሥርዓት (መመሪያ ቁጥር 911/2014)

መመሪያዎች ከመውጣታቸው በፊት በአስተዳደር ሥነ-ሥርዓት አዋጁ ላይ የመመሪያዎች አወጣጥ ሂደትን አስመልክቶ አግባብነት ያላቸው ድንጋጌዎችን ተከትለው የወጡ ስለመሆናቸው ለማረጋገጥ የሚያስችል ሥርዓት መዘርጋት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

የኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር በመንግሥት ተቋማት የሚዘጋጁ ረቂቅ መመሪያዎች ሲዘጋጁ ወጥነትን ባረጋገጠ መልኩ መዘጋጀታቸውን፣ ከሕግ አረቃቀቅ መርሆዎች ጋር የተጣጣሙ መሆኑን፣ የይዘት እና የቅርጽ ችግር የሌለባቸው ስለመሆኑ እና ከሌሎች መሰል መስፈርቶች ጋር የተጣጣሙ መሆኑን ለማረጋገጥ በሚያስችል ሁኔታ ረቂቅ መመሪያዎች ስለሚቀርቡበት እና ስለሚመረመሩበት አግባብ ሥርዓት መዘርጋት አስፈላጊ በመሆኑ፤

መመሪያዎች ከጸደቁ በኋላ የሚመዘገቡበት እና ለተጠቃሚው ማኅበረሰብ ተደራሽ የሚደረጉበትን ሥርዓት በግልፅ መደንገግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ የፍትሕ ሚኒስቴር በአዋጅ ቁጥር 943/2008 አንቀጽ 21(2) መሠረት ይህን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የፍትህ ሚኒስቴር

Ministry of Justice

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration