የመመሪያ መለያ: 670/2013
ቀን: ጥቅምት 10፥ 2008 ዓ.ም.
Language: Amharic

የመንቀሳቀስ ችግር ላለባቸው ተሽከርካሪን ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት የወጣ የአሰራር መመሪያ ቁጥር 670/2013

የመንቀሳቀስ ችግር ያለባቸው አካል ጉዳተኞች በተሽከርካሪ በመታገዝ ከቦታ ወደ ቦታ በመዘዋወር በማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ውስጥ ተገቢውን ተሳትፎ ለማድረግ እንዲችሉ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባወጣው መመሪያ ቁጥር 41/2007 መሠረት ለአካል ጉዳተኞች ለግል አገልግሎት የሚውሉ ተሸከርካሪዎች ከቀረጥና ታክስ ነጻ አገር ውስጥ የሚገቡበትና የሚመዘገቡበት በአዋጅ ቁጥር 468/1997 አንቀጽ 7(2) ቀ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን መመሪያ ባለስልጣኑ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር

Ministry of Transport and Logistics

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration