የመመሪያ መለያ: 541/2013
ቀን: ሐምሌ 13፥ 2004 ዓ.ም.
Language: Amharic

ለኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን ቦርድ የሚቀርቡ የይግባኝ ጉዳዮች የሚስተናገዱበት ሥነ-ሥርዓት (መመሪያ ቁጥር 541/2013)

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለሥልጣን ቦርድ የአስተዳደር ችሎቱ ውሳኔ የሰጠባቸውን ጉዳዮች፣ እንዲሁም በኢትዮጵያ ምርት ገበያ ውሳኔ የተሰጠባቸውን የዲሲፕሊን ጉዳዮችን በይግባኝ እንደማያይ የተደነገገ በመሆኑ፣ ቦርዱን ይህን ተግባሩን ለመጣት ይችል ዘንድ አሠራሩን ወጥ፣ ግልፅና ቀልጣፋ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣ በኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 551/1999 አንቀጽ10 እና 34 /2/ መሠረት ይህ የይግባኝ መመሪያ ወጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን

Ethiopia Commodity Exchange Authority

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration