የመመሪያ መለያ: 292/2013
ቀን: መስከረም 5፥ 2013 ዓ.ም.
Language: Amharic

አዲስ የታተሙ የኢትዮጵያ የብር ኖቶችን ሥራ ላይ ለማዋል የወጣ መመሪያ ቁጥር 292/2013

በዝውውር ላይ የሚገኙ ሕጋዊ የገንዘብ ኖቶች በሥራ ላይ ከዋለ ረጅም ጊዜ የተቆጠረ ስለሆነ ለሐሰተኛ የገንዘብ ኖቶች ሕትመት እና ስርጭት እየተጋለጡ በመሆኑ፣

የተሻሻለ የደኅንነት መጠበቂያ ምልክቶችን በኖቶቹ ላይ በማድረግ የአገሪቱ ሕጋዊ የገንዘብ ኖቶችን የጥራት ደረጃ በማሻሻል የሀሰተኛ ገንዘብ ሕትመት እና ስርጭት ወንጀልን መከላከል በማስፈለጉ፣

ሕብረተሰቡ ለትላልቅ የገንዘብ ኖቶች ያለውን ፍላጎት ከግንዛቤ ዉስጥ በማስገባት የባለ 200 ብር ኖት በማሳተም እና የገንዘብ አቅርቦትን በማሻሻል የህብረተሰቡን ፍላጎት ማርካት አስፈላጊ በመሆኑ፣

ከባለ 5 ብር በስተቀር በአሁኑ ጊዜ በዝውውር ላይ የሚገኙ የገንዘብ ኖቶችን ባንኩ በሚያሳትማቸው አዳዲስ የገንዘብ ኖቶች ሙሉ በሙሉ በመቀየር የገንዘብ አጠቃቀምን ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማቋቋሚያ (እንደተሻሻለ) አዋጅ ቁጥር 591/2000 አንቀጽ 5(1)፣ 18(2) እና 27 (2) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ

National Bank Of Ethiopia

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration