የመመሪያ መለያ: 929/2015
ቀን: መስከረም 19፥ 2015 ዓ.ም.
Language: Amharic

በውልና በኢንቨስትመንት እርሻ የለማ የሰብል ምርት ግብይት አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 929/2015

በውልና በኢንቨስትመንት እርሻ የለማ የሰብል ምርት የግብይት አሠራር ስርዓት በመዘርጋት የአምራቹን እና የአስመራቹን መብቶች እና ጥቅሞችን ማስከበር በማስፈለጉ፣

በውል እና በኢንቨስትመንት እርሻ የተመረቱ ምርቶች ግብይት ስርዓት ዉስጥ የሚታዩ ህገ-ወጥ ድርጊቶችን እና የሚቀርብ የተዛባ የምርት መረጃዎችን በመከላከል ፍትሃዊና በውድድር ላይ የተመሰረተ ግብይት ስርዓትን በማሳለጥ የውጪ ምርቶች ለውጪ ገበያ በማቅረብ የገቢ ግኝትን ገቢ ማሳደግ በማስፈለጉ፣

የጥራጥሬ ምርቶች ግብይት ደንብ ቁጥር 377/2008 አንቀጽ 21 እና የሰሊጥ እና ነጭ ቦሎቄ ግብይት ደንብ ቁጥር 178/2002 አንቀጽ 27 መሠረት የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ይህንን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር

Ministry of Trade and Regional Integration

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration