በድርጅት ደረጃ የሥራ ላይ አደጋዎችና የጤና ጉዳቶች ለመከላከል ለመቆጣጠርና በዚህ ሳቢያ የሚከሰቱ ሰብዓዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ስነልቦናዊ ጉዳቶችን ለመቀነስ ይቻል ዘንድ ከአሠሪና ከሠራተኛ የተወከሉ የሁለትዮሽ የሙያ ደኅንነትና ጤንነት ኮሚቴ ማቋቋምና ተግባርና ኃላፊነታቸውን ለመወሰን አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ይህ መመሪያ ወጥቷል፡፡