የመመሪያ መለያ: 1031/2017
ቀን: ኅዳር 4፥ 2017 ዓ.ም.
Language: Amharic

ራሳቸውን በራሳቸው የሚቆጣጠሩ ድርጅቶች እውቅና አሰጣጥ እና ቁጥጥር መመሪያ ቁጥር 1031/2017

ራሳቸውን በራሳቸው የሚቆጣጠሩ ድርጅቶች ለገበያ ተሳታፉዎች የስነምግባር ደረጃዎችን በማዘጋጀት እና በማስፈጸም፣ ፍትሃዊ ውድድርን በማጎልበት እና የባለስልጣኑን የቁጥጥር ኃላፊነት ጫና በመቀነስ ረገድ ጠቃሚ ሚና የሚጫወቱ በመሆኑ፣

የኢትዮጵያ የካፒታሌ ገበያ ባለሥልጣን ከኃላፊነቶቹ ውስጥ እንዳስፈላጊነቱ የተወሰኑትን ሥልጣን እና ኃላፊነትን በውክልና እውቅና ለሚሰጠው ራሱን በራሱ ለሚቆጣጠር ድርጅት የሚያስተላልፍበትን ስርዓት በመመሪያ እንዲወስን በካፒታል ገበያ አዋጁ ሥልጣን የሰጠው በመሆኑ፣

ባለስልጣኑ በካፒታል ገበያ አዋጁ ክፍል ሶስት እና አንቀጽ 108(2) መሠረት ይህን ራሳቸውን በራሳቸው የሚቆጣጠሩ ድርጅቶች እውቅና አሰጣጥ መመሪያ አውጥቷል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን

Ethiopian Capital Markets Authority

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration