የመመሪያ መለያ: 985/2016
ቀን: የካቲት 7፥ 2016 ዓ.ም.
Language: Amharic, English

የዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት ደረጃዎች አተገባበርን ተከትሎ ከሚደረግ የኃብት ትመና ወይም ማስተካከያ የሚገኝ ለውጥ አፈፃፀም (መመሪያ ቁጥር 985/2016)

ሪፖርት አቅራቢ አካላት በአዋጅ ቁጥር 847/2006 መሠረት የሒሳብ መግለጫቸውን በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀት እና አቀራረብ ደረጃዎች መሠረት አዘጋጅተው የማቅረብ ግዴታ የተጣለባችው በመሆኑ፤ ሪፖርት አቅራቢ አካላት በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀት እና አቀራረብ ደረጃዎችን መሠረት የፋይናንስ ሪፖርታቸውን በሚያዘጋጁበት ወቅት ከኃብት ትመና ወይም ማስተካከያ የሚያገኙትን ለውጥ አጠቃቀም በተመለከተ በደረጃዎቹ ላይ በግልፅ የተቀመጠ ነገር ባለመኖሩ፤ ከኃብት ትመና ወይም ማስተካከያ የሚገኝ ለውጥ አመዘጋገብ፣ አጠቃቀም እና ተያያዥ ጉዳዮች በተመለከተ ሪፖርት አቅራቢ አካላት ወጥነት ያለው እና የሕዝብ ጥቅምን ያማከለ አሠራር እንዲከተለ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ በፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀት እና አቀራረብ አዋጅ ቁጥር 847/2006 አንቀጽ 4(2)(ሀ) እና አንቀጽ 53(2) መሠረት ይህ መመሪያ ወጥቷል፡፡

WHEAREAS, according to Proclamation No. 847/2014 reporting entities are required to prepare and submit their financial statements according to the international financial reporting standards; WHEAREAS, there is no clear provision in the standards regarding the implementation of changes resulting from Asset Valuation or Adjustment upon and following the Implementation of International Financial Reporting Standards, when reporting entities prepare their financial reports in accordance with international financial reporting standards; WHEAREAS, it is necessary to make sure that reporting entities follow a consistent and public interest-oriented
procedure while registering, implementing and other related matters, regarding changes resulted from asset valuation or adjustment; accordingly, this Directive is issued by the Accounting and Auditing Board of Ethiopia in accordance with Article 4(2)(A) and 53(2) of the Financial Reporting Proclamation No.847/2014.

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ

Accounting and Auditing Board of Ethiopia

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration