የመመሪያ መለያ: 939/2015
ቀን: ታኅሣሥ 13፥ 2015 ዓ.ም.
Language: Amharic, English

የጥቅም ግጭትን ለማስቀረት የወጣ መመሪያ ቁጥር 939/2015

በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀጽ 62 ንዑስ አንቀጽ (11) የማንኛውም ድርጅት አባል፣ አመራርና ሠራተኞች ሥራቸውን በሚያከናውኑበት ወቅት የድርጅቱን ጥቅም የማስቀደምና ከእነሱ ጥቅም ጋር እንዳይጋጭ ተገቢውን ጥንቃቄ የማድረግ ኃላፊነት እንዳለባቸው የተደነገገ በመሆኑ፤

በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀጽ 20 (4) መሠረት ከድርጅቱ የስራ መሪዎች ጋር የስጋ እና የጋብቻ ዝምድና ያላቸው ሰዎች የቦርድ አባል ሆነው እንዳይሰሩ የተከለከለ በመሆኑ፤

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን በአዋጅ አንቀጽ 89 ንዑስአንቀጽ (2) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን መመሪያ አውጥቷል፡፡


WHEREAS, Article 62, paragraph 11 of Civil Society Organizations Proclamation No. 1113/2019 provides that the members, management and employees of any organization have the responsibility of prioritizing the interests of the organization and taking due care not to conflict with their interests while performing their duties;

WHEREAS, according to Article 20 (4) of Proclamation No. 1113/2019, it is forbidden for people who are related by blood or marriage to the company’s officials to serve as board members;

NOW THEREFORE, the Civil Society Organizations Authority, as per the powers vested in it under Article 89(2) of the Proclamation, has issued this directive.

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ስልጣን

Authority for Civil Society Organizations

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration