የመመሪያ መለያ: 981/2016
ቀን: ጥር 21፥ 2016 ዓ.ም.
Language: Amharic

በማሸጋገሪያ ዋጋ የሚደረግን ግብይት ለመቆጣጠር የወጣ መመሪያ ቁጥር 981/2016

በገበያ ዋጋ መርህ ባልተደረገ ግብይት ተሳታፊ በሆኑ ተዋዋዮች መካከል የተደረገው ማንኛውም ግብይት በትክክለኛ የገበያ ዋጋ የሚታየውን ገቢ፤ ጥቅም፤ ተቀናሽ፤ ኪሳራ ወይም ማካካሻ ተከትሎ እንዲወሰን ለማድረግ የሚደረገው ማንኛውም ክፍፍል ወይም ድልድል የገንዘብ ሚኒስቴር በሚያወጣው መመሪያ መሠረት እንደሚከናወን በፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ የተደነገገ በመሆኑ፤

ዓለም አቀፍ መልካም ተሞክሮዎችን በተለይም ደግሞ የዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ትብብር ድርጅት የማሸጋገሪያ ዋጋ መመሪያዎችን መሠረት ያደረገና የገበያ ዋጋ መርህን ሥራ ላይ ለማዋል የሚያስችል፣ ሁሉን አቀፍ የሆነ በማሸጋገሪያ ዋጋ የሚደረግ ግብይትን ለመቆጣጠር የሚያስችል አሠራር መዘርጋት በማስፈለጉ፣ በፌዴራል ገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 979/2008 አንቀጽ 79 (2) እና (4) ለገንዘብ ሚኒስትሩ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህ መመሪያ ወጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የገንዘብ ሚኒስቴር

Ministry of Finance

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration