የመመሪያ መለያ: 933/2015
ቀን: ታኅሣሥ 17፥ 2015 ዓ.ም.
Language: Amharic

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ለመከላከል የወጣ መመሪያ ቁጥር 933/2015

የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከልና የሚያስከትለው ጉዳት ለመቀነስ ስለሚወሰዱ ክልከላዎች እና ግዴታዎች በተመለከተ ተግባራዊ ሲደረግ የነበረዉን መመሪያ ቁጥር 882/14ን አሁን ካለው የወረርሽኙ ነባራዊ ሁኔታ ማሻሻል በማስፈለጉ፣

የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በመድኃኒትና ምግብ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1112/2011 አንቀጽ 72 ንዑስ-አንቀጽ (2)፣ በምግብ፣ መድኃኒት እና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር አዋጅ ቁጥር 661 አንቀጽ 55 ንዑስ-አንቀጽ (3) እና የምግብ፣ የመድኃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደር እና ቁጥጥር የሚኒስቴሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 299/2006 አንቀጽ 98 መሠረት የሚከተለውን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

Ethiopian Public Health Institute

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration