የመመሪያ መለያ: 563/2013
ቀን: ጥር 6፥ 2013 ዓ.ም.
Language: Amharic

የፍልሰት ብሔራዊ የትብብር ጥምረት አባላትንና የሥራ ቡድኖችን አደረጃጀት እና አሰራር ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 563/2013

የፍልሰት አስተዳደርን ለማሳለጥና ውጤታማ ለማድረግ ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላትን በብሔራዊ የትብብር ጥምረት ውስጥ በአባልነት ማካተት እንዲሁም የሥራ ቡድኖች ማደራጀት በማስፈለጉ፤

የብሔራዊ ትብብር ጥምረቱን የስራ ቡድኖች አባላትና አሠራር እንዱሁም ተግባርና ሀሊፊነት በዝርዝር መወሰን አስፈሊጊ በመሆኑ፤

የሥራ ቡድኖችና አባል ተቋማትን የግል እና የጋራ ኃሊፊነታቸውን በመወሰን ተጠያቂነት ባለውና ተጨባጭ ለውጥ በሚያመጣ መልኩ እንዲሰሩ ማስቻል አስፈሊጊ በመሆኑ፤

የሥራ ቡድኖችና አባል ተቋማት በቅንጅትና በትብብር ሥራዎችን እንዲያከናውኑ የሚያስችል ስርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ፤

መረጃና ጥናትን መሠረት ያደረገ የክትትልና የግምገማ ስርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ፤

ብሔራዊ ምክር ቤቱ በሰዎች የመነገድ እና ሰውን በህገ-ወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በወጣው አዋጅ ቁጥር 1178/2012 አንቀጽ 35 (4) መሠረት ይህን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የፍልሰት ብሔራዊ የትብብር ጥምረት

National Council on Migration

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration