የመመሪያ መለያ: 270/2013
ቀን: መጋቢት 27፥ 2011 ዓ.ም.
Language: Amharic

የማዕድን ማምረት እና ምርመራ ሥራዎች የሚገኘው የማኅበረሰብ ልማት ፈንድ ሥራ ላይ የሚውልበትን አግባብ ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 270/2013

ከማዕድን ምርመራ እና ማምረት ሥራ ባለፈቃድ የሚሰበሰበው የማኅበረሰብ ልማት ፈንድ ሥራ ላይ የሚውልበትን አግባብ እንዲሁም በፈቃድ ክልሉ የሚኖረው ማኅበረሰብ ተጠቃሚ መሆን እንዳለበት መወሰን አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤

የማዕድን ምርመራ እና ማምረት ሥራ ባለፈቃዶች የማኅበረሰብ ልማት ላይ በመሳተፍ የማኅበራዊ ግዴታቸውን በአግባብቡ መወጣት እንዲችሉ ግልጽና ተገማች ሥርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ ፤ የማዕድንና የነዳጅ ሚኒስቴር በማዕድን ሥራዎች አዋጅ ቁጥር 678/2002 በአዋጅ ቁጥር 816/2006 እንደተሻሻለው) አንቀጽ 82 (2) እንዲሁም በማዕድን ሥራዎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 423/2010 አንቀጽ 41 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህንን መመሪያ አውጥቷል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስቴር

Ministry of Mines and Petroleum

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration