የመመሪያ መለያ: 172/2013
ቀን: ነሐሴ 30፥ 2011 ዓ.ም.
Language: Amharic

የዕቃ ፍተሻ እና ቅድሚያ የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት የሚፈጸምበትን ዕቃ ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 172/2013

በገቢና ወጪ ዕቃዎች ላይ በሚደረግ ፍተሻና ቁጥጥር ምክንያት የሚባክነውን ጊዜ ለመቆጠብ፣ በዕቃዎች ላይ የሚደርሰውን ጉዳት ለማስቀረትና ቁጥጥሩን በአስተማማኝ ሁኔታ ማከናወን የሚያስችል በዕቃ መፈተሻ መሳሪያ በመጠቀም አካላዊ ፍተሻ የሚቀንስበትን ሁኔታ መወሰን በማስፈለጉ፣

በጉምሩክ ትራንዚት ሂደት ላይ ያሉና ወደ ጉምሩክ መጋዘን የገቡ ዕቃዎች ቅድሚያ ተሰጥቷቸው የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት የሚፈጸምባቸውን እቃዎች ዓይነት መወሰን በማስፈለጉ፣

ዕቃዎችን በጉምሩክ ትራንዚት ጉዞ ወቅትና ከጉምሩክ ቁጥጥር ለነጻ ዝውውር ከሚለቀቅበት አሠራር ጋር ተያይዞ ሊፈጠር የሚችለውን ተገቢ ያልሆነ የአገልግሎት መጓተት ለማስተካከል ፈጣንና ቀልጣፋ የሆነ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ሥርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ፣

የገቢዎች ሚኒስቴር በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 23/8 እና አንቀጽ 180(1) መሠረት ይህንን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የገቢዎች ሚኒስቴር

Ministry of Revenues

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration