የመመሪያ መለያ: 1033/2017
ቀን: ታኅሣሥ 13፥ 2017 ዓ.ም.
Language: Amharic

የቅባት እህሎች እና የጥራጥሬ ምርቶች የቀጥታ ግብይትን ለመወሰን የወጣ መመሪያ (ማሻሻያ) (መመሪያ ቁጥር 1033/2017)

የቅባት እህሎች እና የጥራጥሬ ምርቶች የቀጥታ ግብይትን ለመወሰን የወጣውን መመሪያ ቁጥር 1026/2017 ማሻሻል በማስፈለጉ፤

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በአስፈጻሚ አካላት ሥልጣንና ተግባር መወሰኛ አዋጅ ቁጥር 1263/2014 አንቀጽ 19 (4) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር

Ministry of Trade and Regional Integration

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration