የመመሪያ መለያ: 39/2013
ቀን: ኅዳር 01፥ 2013 ዓ.ም.
Language: Amharic

ለኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች የሚውሉ ተሽከርካሪዎች ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ ሆነው እንዲገቡ ስለሚፈቀድበት ሁኔታ በኢንቨስትመንት ቦርድ የወጣ መመሪያ ቁጥር 39/2013

ተሽከርካሪዎች ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ ሆነው እንዲገቡ ስለሚፈቀድበት ሁኔታ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድ የወጣውን መመሪያ ቍጥር 3/2003 (እንደተሻሻለ) ከአዲሱ የኢንቨስትመንት ዓዋጅ ቍጥር 769/2004 እና ይህንኑ ደንብ ለማስፈጸም ከወጣው የኢንቨስትመንት ማበረታቻዎችና ለአገር ውስጥ ባለሀብቶች ስለተከለሉ የሥራ መስኮች የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቍጥር 270/2005 ጋር አጣጥሞ ማውጣት በማስፈለጉ፤

የኢንቨስትመንት ቦርድ በኢንቨስትመንት ዓዋጅ ቁጥር 769/2004 እና ስለኢንቨስትመንት ማበረታቻዎችና ለአገር ውስጥ ባለሀብቶች ስለተከለሉ የሥራ መስኮች በወጣው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቍጥር 270/2005 አንቀጽ 14 መሠረት የሚከተለውን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን

Ethiopian Investment Commission

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration