የመመሪያ መለያ: 41/2013
ቀን: መጋቢት 21፥ 2012 ዓ.ም.
Language: Amharic

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተሽከርካሪ ከመንገድ ሊነሳ የሚችልበት አሠራርን ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 41/2013

በአዲስ አበባ ከተማ የትራፊክ እንቅስቃሴን በመግታት በተለያዩ ህጋዊ ባልሆኑ ምክንያቶች ተሸከርካሪዎችን በማቆም የትራፊክ እንቅስቃሴ መስተጓጎልን ለመቆጣጠር የአፈፃፀም መመሪያ ማውጣት በማስፈለጉ፣

ተሸከርካሪዎች የሚነሱበትን አግባብ፣ ሲነሱ ሊወሰድ የሚገባውን ጥንቃቄ እና የተነሱ ተሸከርካሪዎች ሊመለሱ የሚችሉበትን አሠራር በሕግ መወሰን አስፈላጊ በመሆኑ፣

የአዲስ አበባ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአስፈፃሚ አካላትን እንደገና ለማደራጀትና ሥልጣንና ተግባራቸውን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 64/2011 አንቀጽ 15 ንዑስ አንቀጽ 3 (ሠ) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህንን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የአዲስ አበባ ትራፊክ አስተዳደር ባለስልጣን

የአዲስ አበባ ትራፊክ አስተዳደር ባለስልጣን

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration