የመመሪያ መለያ: 136/2015
ቀን: ጥር 18፥ 2015 ዓ.ም.
Language: Amharic

በመሠረታዊ የሥራ ሂደት ክለሳ ጥናት ስተዘጋጁ የሥራ መደቦች የሠራተኞች የድልድል አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 136/2015

የከተማ አስተዳደሩን አስፈጻሚ አካላት እንደገና በማቋቋም ተግባርና ኃላፊነታቸውን የሚመጥን መዋቅራዊ አደረጃጀትና የመሠረታዊ የስራ ሂደት ክስሳ ጥናት በማጥናት ተግባራዊ በማድረጉ ሰራተኞችን በማወዳደርደልድሎ ማሰራት በማስፈስጉ፤

ከከተማ አስተዳደሩ የመንግሥት ሠራተኞች አዋጅ ጋር የሚጣጣም፣ የሠራተኛ ድልድል ግልጽ፣ አሳታፊና ተጠያቂነት ያስበት አሠራር በመዘርጋት ሠራተኛውን በችሎታና ብቃት ሳይ በመመርኮዝ ደረጃ በወጣላቸው መደቦች ላይ ድልድል ማድረግ በማስፈስጉ፤

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርየመንግሥት ሰራተኞች አዋጅ ቁጥር 56/2010 አንቀጽ 97 ንዑስ አንቀጽ (2) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህንን የሠራተኞች የድልድል አፈጻጸም መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ

Addis Ababa City Administration Public Service and Human Resource Development Bureau

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration