የመመሪያ መለያ: 548/2013
ቀን: ሚያዚያ 15፥ 2007 ዓ.ም.
Language: Amharic

የዘርፍ፣ የሙያ ማኅበራት እና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት አደረጃጀት፣ ድጋፍ አሰጣጥና ክትትል መመሪያ ቁጥር 548/2013

የዘርፍና የሙያ ማኅበራትን በየዘርፉ ለራሳቸውና ለሃገራቸው የኢኮኖሚ እድገት ሊያስገኙ የሚችሉበትን ሁኔታ የበለጠ ለማጎልበት፣ ለማስፋፋትና ለማጠናከር በማስፈለጉ፣

የዘርፍ፣ የሙያ ማኀበራቱ እና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶቹ የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ድምፅ በተለያዩ መድረኮች ላይ በአጥጋቢ ሁኔታ ማቅረብ እንዲችሉ ማመቻቸት በማስፈለጉ፣

ለዘርፍ፣ ለሙያ ማኀበራቱ እና ለዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤቶቹ ድጋፍ የሚሰጥ የሚከታተልና የሚኒስቴሩ እና በተዋረድ የክልልና የወረዳ የሥራ ኃላፊነት መለየትና ማመልከት በማስፈለጉ፣

በሥራ ላይ ያለውን የዘርፍና የሙያ ማኅበራትን አደረጃጀት፣ ክትልልና ድጋፍ አሰጣጥ መመሪያ ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣

የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 691/2003 አንቀጽ 20/1/ሰ እና የንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 341/1995 አንቀጽ 35 መሠረት ይህን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

Ministry of Industry

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration