የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በጉምሩክ ታሪፍ ሁለተኛ መደብ “ሀ” መመሪያ ቁጥር 45/2008 እንደተሻሻለው አንቀጽ (18) የተዘረዘሩትን የባለሥልጣን መ/ቤቱን ተግባርና ኃላፊነቶች በአግባቡ እና በተቀናጀ መልኩ ለመተግበር እንዲያመች ዝርዝር የአፈጻጸም መመሪያ ማውጣት እንደሚችል በመመሪያው አንቀጽ 18 (ሰ) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህንን የአፈጻጸም መመሪያ አውጥቷል፡፡