የመመሪያ መለያ: 2/2012
ቀን: ነሐሴ 4፥ 2012 ዓ.ም.
Language: Amharic

የተገልጋዮች ቅሬታ አቀራረብ አያያዝ እና አፈታት ሥርዓት መመሪያ ቁጥር 2/2012

በአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት ላይ በተገልጋዮች ለሚቀርቡ ቅሬታዎች መፍትሄ በመስጠት የግልፀኝነት፣ የተጠያቂነት እና የሕግ የበላይነትን ማረጋገጥ አስፈላጊ በመሆኑ፤

በአገልግሎት አሰጣጥ ለቅሬታ መንስኤ የሚሆኑ ስህተቶችን ለማረምና አገልግሎት አሰጣጡን በተከታታይ ለማቀላጠፍና ውጤታማ ለማድረግ የሚረዳ የመረጃ ምንጭ ሆኖ የማገልገል እንዲሁም ለሌሎች ለሚመለከታቸው ህጋዊ አካላት አቤቱታ የማቅረብ ጫናን በመቀነስ እነዚህን ከላይ የተመለከቱትን ዓላማዎች በትክክል በተግባር ለማዋል እንዲቻል ይህንን መመሪያ ማውጣቱ አስፈላጊ በመሆኑ፤

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስፈፃሚ እና ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት አካላት እንደገና ማቋቋሚያ እዋጅ ቁጥር 35/2004 አንቀጽ 53 ንዑስ አንቀጽ 2 መ/ቤቱ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህንን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን

Addis Ababa Water and Sewerage Authority

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration