የመመሪያ መለያ: 486/2013
ቀን: መጋቢት 1፥ 2011 ዓ.ም.
Language: Amharic

የባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት የትብብርና የድጋፍ አሠጣጥ (የተሻሻለ) መመሪያ ቁጥር 486/2013

የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱን ራዕይ እና ተልዕኮ ሉያሳኩ የሚችለ ተግባራትን የሚያከናውኑ በ ርፈ የተሠማሩ ባድርሻ አካሊት ትብብርና ድጋፍ የሚሰጥበትን አሠራር በመ ርጋት ውጤታማ እንዱሆኑ መደገፍ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በትብብርና ድጋፍ አሰጣጥ ረገድ በሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ የሚስተዋለ የአሠራርክፌተቶችን በማስወገድ ተጠያቂነት፣ ግልጽነትና ፌትሃዊነት የሰፈነበት ወጥ የአሠራር ሥርዓት መዘርጋት አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፣

በፉት በነበረው መመሪያ በአማፀም ሊይ የታዩትን ክፍተቶች በመለየት በ ርፈ የተሰማሩ ማህበራትና ግለሰቦች ከትብበርና ድጋፍ አሰራሩ እኩል ተጠቃሚ እንዱሆኑ በማስቻል የ□ርፈን ልማት ማሊቅ አስፍሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

አገሪቷ የፈረመችውን የፈጠራ ባለሞያዎች ነፃ ዓለም አቀፊዊ እንቅስቃሴ ሕግን በመተግበር ከሂደቱ የሚገኘውን ልምድ፣ ዕውቀትና ክህልት ማስረፅ አስፈሊጊ በመሆኑ፤

የትብብርና ድጋፍ አሰጣጥ መረጃዎችን በተገቢው መንገድ በመያዝ አሰራሩ ያመጣቸውን ውጤቶችና የፈጠራቸውን ተግዲሮቶች መገምገም የሚያስችል ስርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ፤

የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ፋዳራሊዊ ዳሞክራሲያዊ ሪፐብሉክ የአስማሚ አካሊትን ሥልጣንና ተግባር መወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 1097/2011 አንቀጽ 30 የተሰጡትን ተግባርና ኃላፊነቶች በአግባብ መፈፀም ይህን መመሪያ አሻሽሎ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር

Ministry of Culture and Tourism

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration