የመመሪያ መለያ: 1/2012
ቀን: ሐምሌ 16፥ 2012 ዓ.ም.
Language: Amharic

በወንጀል ጉዳዮች የእርቅ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1/2012

በእርቅ ማለቅ የሚችሉ ወንጀሎችን የወንጀል ምርመራ ከመጣራቱ በፊትም ሆነ ምርመራ ከተጣራ በኋላ ወይም ክስ ከተመሰረተ በኋላ ጉዳዩን በእርቅ መጨረሱ ወጪ ቆጣቢ፣ አስተማሪ፣ ማኅበራዊ ግንኙነት ሰላማዊ ሆኖ እንዲቀጥል የሚያግዝ በመሆኑ፤

በእርቅ የሚያልቁ ጉዳዮችን በተመለከተ ወጥ አሠራር እንዲኖር፤ በእርቅ አፈፃፀም ሂደት ባለሙያዎቸ ሊከተሉት የሚገባቸዉን ስነ-ስርዓት ማስቀመጥ እና ግልፅነት ያለዉ አሠራር መዘርጋት በማስፈለጉ፤

በቀድሞዉ ፍትሕ ሚኒስቴር ሲሰራበት የነበረዉ “በወንጀል ጉዳዮች የእርቅ አሠራር መመሪያ ቁጥር 14/2007 ከፌደራል ጠቅላይ ዐ/ሕግ አኳያ መቃኘት እና ማሻሻል በማስፈልጉ፤

የፌደራል ጠቅላይ ዐ/ሕግ በአዋጅ ቁጥር 943/2008 አንቀጽ 21(2) መሠረት ይህንን መመሪያ አዉጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ

Federal Attorney General

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration