የመመሪያ መለያ: 503/2013
ቀን: ጥቅምት 4፥ 2012 ዓ.ም.
Language: Amharic

የልማት ድርጅቶች የኮርፖሬት ገቨርናንስ ኮድ (መመሪያ ቁጥር 503/2013)

ይህ ኮድ የተዘጋጀው በሁሉም የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ግልጸኝነት፣ ፍትሃዊነት፣ ተጠያቂነት፣ ኃላፊነት፣ ስብዕና እና የመልካም ስነ ምግባር ባህርይ የሚያሰፍን ስርዓት በመዘርጋት የስራ አፈፃፀማቸውንና ተወዳደሪነታቸውን ለማሻሻል የሚያስችል የኮርፖሬት ገቨርናንስ ኮድ ማውጣት አሰፈላጊ በመሆኑ፣-

ወጥና ዘመናዊ የኮርፖሬት ገቨርናንስ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች በመዘርጋት ግለሰቦች ባላቸው ክህሎት፣ የትምህርት ደረጃ፣ ሙያ፣ ልምድ፣ ስብዕና እና የስነ ምግባር ባህርይተላብሰው ግዴታቸውን እንዲወጡ ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ፣-

የኮርፖሬት ገቨርናንስ ሥርዓት ተግባራዊ በማድረግ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች የውስጥ ቁጥጥር ሥርዓት በማስፈንና ድርጅቱ የያዘውን የረጂም ጊዜ ዕቅድ ዓላማ እንዲያሳካ በማስቻል ቀጣይነቱን ማረጋግጥ አስፈላጊ በመሆነ፣-

የመንግሰትን ባለቤትነት ጥቅም የሚያስከብር አካል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች በትክክልና በአግባቡ ለደበኞች፤ ለሰራተኞች፤ ለመንግሰት አና ለሌሎች ባለድርሻ አካለት እሴት በሚጨምርመልኩ መመራታችውን ማረጋገጥ ተገቢ, ስለሆነ፣-

እነዚህን ዓላዎች ከግብ ለማድረስ ኤጄንሲው በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 445/2011 አንቀጽ 5(3) እና (4) በተሰጠው ተግባርና ኃላፊነት መሠረት ይሀንን የኮርፖሬት ገቨርናንስ ኮድ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታ እና አስተዳደር

Public Enterprises Holding and Administration

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration